14 results
የፈላጭ ቆራጭ አገዛዞች ወይም ሀይለኛ ወታደራዊ እና የፖሊስ አስተዳድር ባሉባቸው ሀገራት በመሄድ እንደ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ እንደ ሙስና ወይም የእርስ በእርስ ግጭቶች ያሉ የዜና ስራዎችን በሚዘግቡብት ወቅት፣ ለእስራት ሊጋለጡ ይችላሉ። እንዲህ ባላ ጊዜ፣ ከባለሥልጣናቱ ዘንድ ተቃዎሞ ሲያጋጥመዎ፣ ተቃዎሞው ሕጋዊ ባይሆንም እንኳ ለደህንነትዎ ሲባል፣ እነርሱ የሚሉዎትን መስማት ብልህነት ነው፡፡ ደህንነታቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመጠበቅ ይችሉ ዘንድ፣ ጋዜጠኞች…
በእስር ቤት ውስጥ የኮቪድ-19 አደገኛነት እየታወቀ በዓለማቀፍ ደረጃ ቢያንስ 274 ጋዜጠኞች ታስረዋል ኒዮርክ፣ ታህሳስ 6፣ 2013–የጋዜጠኞች ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ.ፒ.ጄ) በቅርቡ ያካሄደው አመታዊ ቆጠራ እንደሚያሳየው በ2012/13 ዓ.ም ካሁን በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ በርካታ ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው ብቻ ለእስር ተዳርገዋል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮሮና ቫይርስ ወረርሺኝ እና ስለህዝባዊ ተቃዋሞ በሚዘግቡበት ወቅት አላሰራ ብለው በሚያውኳቸው መንግስታት ነው።…
በ2013 ዓ.ም የታሰሩት ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን አሻቅቧል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ ሽፋን ሲሰጡ ወይም ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን ሲዘግቡ፣ መንግስታት በሚያደርሱባቸው ማዋከብና ጫና ነው። ከአሜሪካ በኩል የሚሰማው የፀረ-ፕሬስ ዘመቻ፣ ዛሬም ለአምባገነኖች ከለላ ሆኗችዋል። የሲ.ፒ.ጄ ልዩ ዘገባ በኤላና ቤይዘር ታህሳስ 6፣ 2013 ታተመ ኒዮርክ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ…
ግንቦት 12፣ 2013 ዓ.ም የተሻሽለ የዓለም የጤና ድርጅት ኮቪድ-19(ኖቭል ኮሮናቫይረስ) ዓለማቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን መጋቢት 2፣ 2012 ዓ.ም. አስታውቋል፡፡ የዓለማቀፉ ሁኔታ እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር፣ ሀገራት፣ የጉዞ እቀባቸውን እና ሲውስዱ የነበሯቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች እያላሉ ወይም እያለዘቡ መጥተዋል። ይህም የሆነው፣ የተለያዩ የዜና ዘገባዎች እንደሚያሳዩት፣ አዳዲስና ለየት ያሉ የኮሮና ቫይረሶች መገኘታቸውን እና የኮቪድ-19 ክትባት መረሃ-ግብር መጠናክርን ተከትሎ ነው። ሕዝብ…