Special Reports & Publications

  

የ2016 የታሰሩ ጋዜጠኞች ቆጠራ: የታሰሩ የጋዜጠኞች ቁጥር ቀድሞ ወደነበረው ክብረ-ወሰን ተጠግቷል፤ እስራኤል ውስጥ ያለው እስራት አሻቅቧል

በአርሊን ጌትዝ መስከረም 26፣ 2016 የእስራኤል እና የጋዛ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ፣ እስራኤል በዓለም ላይ ግንባር ቀደም የጋዜጠኞች አሳሪ አገር ሆና ብቅ እንዳለች የ2016 የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ (ሲፒጄ) ቆጠራ አሳይቷል። ከቻይና፣ ከማይናማር፣ ከቤላሩስ፣ ከሩሲያ እና ከቬትናም (እንደቅደም ተከተላቸው) ቀጥሎ፣ እስራኤል፣ ከኢራን እኩል የስድስተኛነትን ደረጃን ይዛለች። Available in: በአጠቃላይ፣ ሲፒጄ ህዳር 21፣ 2016 ባደረገው ቆጠራ 320 ጋዜጠኞች…

Read More ›

በፕሬስ ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች፤  በ2013/14 ከሁሉም በላይ ጋዜጠኞችን የገደሉ ሀገሮች

በጄኒፈር ደንሃም/ሲፒጄ ምክትል ኤዲቶሪያል ዳይሬክተር ጥር 5፣ 2014 የታተመ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ (ሲፒጄ)  በዓመቱ  በሰበሰበው አጠቃላይ መረጃ፣ በ2013/14 ቢያንስ 27 ጋዜጠኞች ከስራቸው ጋር በተያያዘ መገደላቸውን እና  ህንድ እና ሜክሲኮም ብዙ የሚዲያ ሰራተኞች ከተገደሉባቸው ሀገራት  መካክል ቀዳሚ መሆናቸውን አስታውቋል።  በፕሬስ ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን ያካተተው የሲፒጄ  ሪፖርት ከታተመ ከህዳር 30፣ 2014 ወዲህ፣ የተገደሉት የጋዜጠኞች ቁጥር በሦስት…

Read More ›

በዓለም አቀፍ ደረጃ በእስር ቤት የታጎሩ ጋዜጠኞች ቁጥር ጨምሯል

በዓለም ላይ የታሰሩ ጋዜጠኞች ቁጥር በ2013/14 ሌላ አዲስ “ክብረ-ወሰን” አስመዝግቧል። አዲስ የቴክኖሎጂ እና የደህንነት ህጎችን በመጥቀስ፣ከእስያ እስከ አውሮፓ እስከ አፍሪካ ያሉ አፋኝ መንግስታት በነጻው ፕሬስ ላይ አስከፊ እርምጃ ወስደዋል። በኤዲቶሪያል ዳይሬክተር አርለን ጌትስ የቀረበ የሲፒጄ ልዩ ዘገባ። ህዳር 30፣ 2014 የታተመ ኒው ዮርክ ይህ ዓመት ለፕሬስ ነፃነት ተሟጋቾች በተለየ ሁኔታ በጣም አስከፊ ጊዜ ነበር።  በ2013/14…

Read More ›

በዓለማቀፍ ደረጃ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን የጋዜጠኞች መታሰር

በ2013 ዓ.ም የታሰሩት ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን አሻቅቧል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ ሽፋን ሲሰጡ ወይም ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን ሲዘግቡ፣ መንግስታት በሚያደርሱባቸው ማዋከብና ጫና ነው። ከአሜሪካ በኩል የሚሰማው የፀረ-ፕሬስ ዘመቻ፣ ዛሬም ለአምባገነኖች ከለላ ሆኗችዋል።  የሲ.ፒ.ጄ ልዩ ዘገባ በኤላና ቤይዘር  ታህሳስ 6፣ 2013 ታተመ ኒዮርክ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ…

Read More ›