2021

  

ምርጫን የተመለከተ የተሳሳተ መረጃ በዓለም ዙሪያ እየተከሰተ ነው፤ እነዚህ ጋዜጠኞች ደግሞ እየተፋለሙት ነው

በሪቤካ ሬድሌሞር/የሲ.ፒ.ጄ ኦዲየንስ ኢንጌጅመንት አስተባባሪ ታህሳስ 28 ቀን 2013 ላይ በተደረገው የካፒቶል የዓመጽ ሰልፍ ዙሪያ ምርመራ እየተካሄደ ባለበት ሁኔታም፣ አሁን ድረስ ስለ አሜሪካ ምርጫ የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ አሳሳቢነት እንደቀጠለ ነው፡፡ ይህን አይነት ክስተት እየተጋፈጠች ያለቸው ግን አሜሪካ ብቻ አይደለችም፡፡ በተለይ እንደ ብሄራዊ ምርጫ ካሉ ታላላቅ ሁነቶች ጋር በተያያዘ የሀሰትኛ መረጃ ስርጭት በዓለም ዙሪያ እየተከሰተ ነው፡፡ የበዝፊድ ኒውስ…

Read More ›

Artwork: Jack Forbes

የዲጂታል ደህንነት ኪት

የዲጂታል ደህንነት ኪት በመጨረሻ የተሻሻለው፣ ሚያዚያ 13 2013 ዓ.ም ጋዜጠኞች የወቅቱን የዲጂታል ደህንነት ዜናዎችን እና እንደ ምንተፋ (hacking)፣ ፊሺንግ (phishing) እና ክትትልን (surveillance) ባሉ ስጋቶች ላይ የሚወጡ ወቅታዊ መረጃዎችን በመከታተል ራሳቸውንና የመረጃ ምንጮቻቸውን መከላከል አለባቸው፡፡ ጋዜጠኞች ሃላፊነት ሰለወስዱበት መረጃና መረጃው ባልተገባ ሰው እጅ ቢገባ ምን ሊፈጠር እንደሚችል በማሰብ አካውንቶቻቸውን፣ መሣሪያዎቻቸውን፣ ግንኙነቶቻቸውን እና የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎቻቸውን…

Read More ›

A picture taken on October 1, 2019, shows the logos of mobile apps Instagram, Snapchat, Twitter, Facebook, Google, and Messenger. (AFP/Denis Charlet)

የዲጂታል ደህንነት፤ የታለሙ የመስመር ላይ ጥቃቶችን መከላከል

መስከረም 18 ቀን፣ 2013 የተሻሻለ በተሳሳተ መረጃ፣ በሴራ ንድፈ ሀሳቦች ወይም በሀሰተኛ ዜናዎች ላይ ሪፖርት የሚያደርጉ ጋዜጠኞች እነዚህን አመለካከቶች በሚያመነጩ ወይም በሚደግፉ፣ ወይም ደግሞ ጠንካራ የፖለቲካ ዝንባሌ ባላቸው ሰዎች አማካኝነት የመረብ ላይ ጥቃት ተጋላጭ ይሆናሉ። የዚህ ዓይነቱን መረጃ በመስመር ላይ ማሰራጨትን የሚደግፉ ሰዎች፣ ጋዜጠኞችን ከመስመር ላይ ግንኙነት ለማስወጣት እና ተአማኒነታቸውን ለማጉደፍ የተቀናጁ ጥቃቶችን ሊያደራጁ ይችላሉ።…

Read More ›

የአካል እና ዲጂታል ደህንነት – እስር እና በእስር መቆየት

የፈላጭ ቆራጭ አገዛዞች ወይም ሀይለኛ ወታደራዊ እና የፖሊስ አስተዳድር ባሉባቸው ሀገራት በመሄድ እንደ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ እንደ ሙስና ወይም የእርስ በእርስ ግጭቶች ያሉ የዜና ስራዎችን በሚዘግቡብት ወቅት፣ ለእስራት ሊጋለጡ ይችላሉ። እንዲህ ባላ ጊዜ፣ ከባለሥልጣናቱ ዘንድ ተቃዎሞ ሲያጋጥመዎ፣ ተቃዎሞው ሕጋዊ ባይሆንም እንኳ ለደህንነትዎ ሲባል፣ እነርሱ የሚሉዎትን መስማት ብልህነት ነው፡፡ ደህንነታቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመጠበቅ ይችሉ ዘንድ፣ ጋዜጠኞች…

Read More ›