Kashmir

2 results

የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት በአንድ ወቅት ከፍተኛ ተስፋ ፈንጥቆበት የነበረውን የፕሬስ ነፃነት ደብዛውን አጠፋው

በሙቶኪ ሙሞ አውሎ ሚዲያ ሴንተር የተሰኘው የኢትዮጵያ ኦንላይን የዜና አውታር የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድን አስተዳደር በመተቸቱ ከመንግስት በሚደርስበት “ጫና እና መሰናክል” የተነሳ  ድርጅቱን ዘግቶ  ሰራተኞቹን በሙሉ ለማሰናበት መገደዱን በጥቅምት ወር ማብቂያ ላይ በፌስቡክ ገፁ ባሰፈረው ልጥፍ አስታውቋል። የሚዲያ ሪፖርትስ እና የሲፒጄ ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ ድርጅቱ የተዘጋው፣ በሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ በርካታ የአውሎ ሚዲያ ሴንተር ጋዜጠኞች እና…

Read More ›

የ2013 የኢትዮጲያ ምርጫ፤ የጋዜጠኞች የደህንነት ኪት

በመላው ሀገሪቱ ውጥረት በነገሰበት ሁኔታ፣ በመጭው ሰኔ አጋማሽ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ፣ ኢትዮጵያ ቀን ቆርጣለች። በትግራይ ውስጥ በህዳር ወር የተከሰተው ግጭት አሁንም እንደቀጠለ ነው። የሚዲያ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ በሌሎች በርካታ ክልሎችም፣ በብሔሮችና ጎሳዎች መካካል በሚፈጠር ግጭት እና በተቃውሞዎች የተነሳ፣ መጠነ-ሰፊ ነውጦች እና ዘግናኝ አደጋዎች ታይተዋል።  የሲፒ ጥናት እንደሚያሳየው፣ ከህዳር 22፣ 2013 ጀምሮ፣ ቢያንስ ሰባት የሚሆኑ ጋዜጠኞች ዘብጥያ…

Read More ›