2020

  

ዓለማችን በወረርሺኝ እና ባለመረጋጋት እየተናጠች ባለችበት ባሁኑ ወቅት፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ የታሰሩ ጋዜጠኞች ቁጥር ከምንጊዜም በላይ አሻቅቧል

በእስር ቤት ውስጥ የኮቪድ-19 አደገኛነት እየታወቀ በዓለማቀፍ ደረጃ ቢያንስ 274 ጋዜጠኞች ታስረዋል ኒዮርክ፣ ታህሳስ 6፣ 2013–የጋዜጠኞች ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ.ፒ.ጄ) በቅርቡ ያካሄደው አመታዊ ቆጠራ እንደሚያሳየው በ2012/13 ዓ.ም ካሁን በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ በርካታ ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው ብቻ ለእስር ተዳርገዋል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮሮና ቫይርስ ወረርሺኝ እና ስለህዝባዊ ተቃዋሞ በሚዘግቡበት ወቅት አላሰራ ብለው በሚያውኳቸው መንግስታት ነው።…

Read More ›