የአካል እና ዲጂታል ደህንነት – እስር እና በእስር መቆየት

ሐምሌ 21 ቀን 2012 ዓ.ም፣ የህግ አስከባሪ አካላት በስራ ላይ የነበሩ ጋዜጠኞችን ሚኒሲክ፣ ቤላሩስ ውስጥ ሲያስሩ የሚያሳይ ፎቶ፤ የፎቶው አንሺ ከታስሩት የሮይተርስ ጋዜጠኞች አንዱ ሲሆን ፎቶውን ያነሳውም እርሱ እራሱ ከመታስሩ ጥቂት ቀደም ብሎ ነው (ሮይተርስ/ ቫስሊ ፌዶሴንኮ)

የፈላጭ ቆራጭ አገዛዞች ወይም ሀይለኛ ወታደራዊ እና የፖሊስ አስተዳድር ባሉባቸው ሀገራት በመሄድ እንደ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ እንደ ሙስና ወይም የእርስ በእርስ ግጭቶች ያሉ የዜና ስራዎችን በሚዘግቡብት ወቅት፣ ለእስራት ሊጋለጡ ይችላሉ።

እንዲህ ባላ ጊዜ፣ ከባለሥልጣናቱ ዘንድ ተቃዎሞ ሲያጋጥመዎ፣ ተቃዎሞው ሕጋዊ ባይሆንም እንኳ ለደህንነትዎ ሲባል፣ እነርሱ የሚሉዎትን መስማት ብልህነት ነው፡፡

ደህንነታቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመጠበቅ ይችሉ ዘንድ፣ ጋዜጠኞች የሚከተሉትን የዲጂታል እና የአካል የደህንነት ምክሮችን ሊያጤኑ ይገባል፡፡

የዲጂታል ደህንነት ምክር

አስቀድሞ የመሳሪያዎትን እና የመረጃዎችዎን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ቅድመ-ጥንቃቄ  እርምጃዎችን መውሰድ፣ ሌሎች ስለ እርስዎ እና ስለ ምንጮችዎ መረጃ የማግኘት እድላቸውን ይቀንሰዋል።

መሣሪያዎችዎን ስለ ማዘጋጀት

ለእስር ከተዳረጉ፣ መሣሪያዎችዎ ሊወረሱ እና ሊበረበሩ ይችላሉ፡፡

በመሆኑም፣ የመሣሪያዎን እና የመረጃዎችዎን ደህንነት ለመጠበቅ የሚከተሉትን እርምጃዎች ይውሰዱ፤

አካውንቶችዎን መጠበቅ

እርስዎ በቁጥጥር ስር ከዋሉ፣ የበይነመረብ አካውንቶችዎን የይለፍ ቃሎች  እንዲያስረክቡ ሊጠየቁ ይችላሉ። ምንም እንኳን አካውንቶችዎን እንዳይጠቀሙባቸው ሰዎችን መከልከል ባይችሉም፣ ማየት የሚችሉትን የመረጃ መጠን ለመገደብ የሚያስችል  የመከላከያ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላሉ፡፡

አካውንቶችዎ ውስጥ ያለውን ይዘት ማግኘት የሰዎች አቅም ይገድቡ፤

የአካል ደህንነት ምክር

ከምደባ በፊት መታሰብ ያለበት

የመረጃ ልዉዉጥ

በምደባ ወቅት

በቁጥጥር ስር ከዋሉ/ከታሰሩ

የሲፒጄ የመስመር ላይ ደህንነት ኪት(Safety Kit)ለጋዜጠኞች እና ለዜና ክፍሎች የሕዝባዊ አመፅ (civil unrest) መዘገብን ጨምሮ በአካላዊ፣ በዲጂታል እና በስነ-ልቦና ደህንነት ምንጮች እና መሳሪያዎች ላይ መሰረታዊ የደህንነት መረጃዎችን ይሰጣል። ጋዜጠኞች እርዳታ ከፈለጉ ሲፒጄን ይህን ኢሜል emergencies@cpj.org ግንኝነት መፍጠር ይኖርባቸዋል።

Exit mobile version