ዓለማችን በወረርሺኝ እና ባለመረጋጋት እየተናጠች ባለችበት ባሁኑ ወቅት፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ የታሰሩ ጋዜጠኞች ቁጥር ከምንጊዜም በላይ አሻቅቧል

በእስር ቤት ውስጥ የኮቪድ-19 አደገኛነት እየታወቀ በዓለማቀፍ ደረጃ ቢያንስ 274 ጋዜጠኞች ታስረዋል ኒዮርክ፣ ታህሳስ 6፣ 2013–የጋዜጠኞች ተሟጋች ኮሚቴ (ሲ.ፒ.ጄ) በቅርቡ ያካሄደው አመታዊ ቆጠራ እንደሚያሳየው በ2012/13 ዓ.ም ካሁን በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ በርካታ ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው ብቻ ለእስር ተዳርገዋል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮሮና ቫይርስ ወረርሺኝ እና ስለህዝባዊ ተቃዋሞ በሚዘግቡበት ወቅት አላሰራ ብለው በሚያውኳቸው መንግስታት ነው።…

Read More ›

በዓለማቀፍ ደረጃ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን የጋዜጠኞች መታሰር

በ2013 ዓ.ም የታሰሩት ጋዜጠኞች ቁጥር ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን አሻቅቧል። ይህም የሆነው፣ ጋዜጠኞች ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ ሽፋን ሲሰጡ ወይም ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን ሲዘግቡ፣ መንግስታት በሚያደርሱባቸው ማዋከብና ጫና ነው። ከአሜሪካ በኩል የሚሰማው የፀረ-ፕሬስ ዘመቻ፣ ዛሬም ለአምባገነኖች ከለላ ሆኗችዋል።  የሲ.ፒ.ጄ ልዩ ዘገባ በኤላና ቤይዘር  ታህሳስ 6፣ 2013 ታተመ ኒዮርክ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መጠን፣ ስለ ኮቪድ-19 ወረርሺኝ…

Read More ›

የሲ.ፒ.ጄ የጥንቃቄ ምክሮች ፤ ስለ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አዘጋገብ

ግንቦት 12፣ 2013 ዓ.ም የተሻሽለ  የዓለም የጤና ድርጅት ኮቪድ-19(ኖቭል ኮሮናቫይረስ) ዓለማቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን መጋቢት 2፣ 2012 ዓ.ም. አስታውቋል፡፡ የዓለማቀፉ ሁኔታ እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር፣ ሀገራት፣ የጉዞ እቀባቸውን እና ሲውስዱ የነበሯቸውን የጥንቃቄ እርምጃዎች እያላሉ ወይም እያለዘቡ መጥተዋል። ይህም የሆነው፣ የተለያዩ የዜና ዘገባዎች እንደሚያሳዩት፣ አዳዲስና ለየት ያሉ የኮሮና ቫይረሶች መገኘታቸውን እና የኮቪድ-19 ክትባት መረሃ-ግብር መጠናክርን ተከትሎ ነው።  ሕዝብ…

Read More ›